የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ 640 ሠራተኞችን አሰናበተ Ethiopian Reporter November 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ መሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥን ተግባራዊ ለማድረግ በሠራተኞች መካከል ባካሄደው ውድድር፣ ‹‹ውድድሩን ማለፍ አልቻሉም›› ያላቸውን 640 ሠራተኞችን ከሥራ ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡