መንግሥትንና ሕዝብን ያገናኛል የተባለው ድልድይ አሁንም የግንባታ ፈቃድ አላገኘም

ወንዝን የሚያሻግሩ፣ ጥልፍልፍ መንገዶችን የሚያሸጋግሩ፣ ከፎቅ ወደ ፎቅና ከአውራ መንገድ ወደ አውራ መንገድ የሚወረወሩ ድልድዮች ሠርተናል፤ ተሠርተዋል፡፡