ሐንፍሬ አሊሚራህ ነገ የአፋር ሡልጣን ሆነው ይሰየማሉ Ethiopian Reporter November 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics • ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በበዓለ ሲመታቸው ላይ ይገኛሉ የቀድሞ የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሐንፍሬ አሊሚራህ ነገ የአፋር ሡልጣን ሆነው ሊሰየሙ ነው፡፡