የሆስተሷን ዓይን አጥፍቷል በተባለው ተከሳሽ ላይ ምስክሮች ተሰሙ Ethiopian Reporter November 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – ተጎጂዋ ከባንኮክ መጥታ ቃሏን ትሰጣለች ‹‹ከወንድ ጋር አይቼሻለሁ በሚል ጉዳቱን እንዳደረሰባት ነግራኛለች›› የዓቃቤ ሕግ ምስክር ‹‹ድርጊቱን በፍጹም አልፈጸምኩም›› ተጠርጣሪና የቀድሞ ባለቤቷ