የቢሮክራሲው ዋናው ችግር ምንድን ነው? አቅም ማነስ? ሙስና? ክፋትና አሻጥር? Ethiopian Reporter November 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሕዝብ የሚመኘውንና የሚፈልገውን አለማግኘቱ ይቅርና መንግሥት ራሱ የሚፈልገውንና ለማግኘት የሚጥረውን እንኳ በቢሮክራሲው ምክንያት ማሳካት አልቻለም፡፡