የቢሮክራሲው ዋናው ችግር ምንድን ነው? አቅም ማነስ? ሙስና? ክፋትና አሻጥር?

ሕዝብ የሚመኘውንና የሚፈልገውን አለማግኘቱ ይቅርና መንግሥት ራሱ የሚፈልገውንና ለማግኘት የሚጥረውን እንኳ በቢሮክራሲው ምክንያት ማሳካት አልቻለም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*