የዓረና ምክትል ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ተዘረፈ Ethiopian Reporter November 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – የፓርቲው የፖለቲካ ሰነዶችና ጥናቶች ተወስደዋል የዓረና ትግራይ ምክትል ፕሬዚዳንት የአቶ ብርሃኑ በርሃ ጽሕፈት ቤት መዘረፉን ፓርቲው ገለጸ፡፡