የዓረና ምክትል ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ተዘረፈ

- የፓርቲው የፖለቲካ ሰነዶችና ጥናቶች ተወስደዋል

የዓረና ትግራይ ምክትል ፕሬዚዳንት የአቶ ብርሃኑ በርሃ ጽሕፈት ቤት መዘረፉን ፓርቲው ገለጸ፡፡