የጠ/ሚንስትር መለስ ማብራሪያ እና የመድረክ አስተያየት

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከሁለት ሣምንት ገደማ በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሰጡትን ማብራሪያ ባለፈው የሣምንት መጨረሻ ባወጣው ጋዜጣዊ

መግለጫ በጥብቅ ነቅፎታል።