ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተከሰሰ Ethiopian Reporter October 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “ያለምክንያት ምዝገባ ከልክሎኛል” በሚል ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ለኢትዮጵያዊነት ፓርቲ (ሕዝባዊ) የተባለ አዲስ የተቋቋመ የፖለቲካ ፓርቲ፣ ጥቅምት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰባተኛ ፍትሐ ብሔር ልደታ ምድብ ችሎት ክስ ቀረበበት፡፡