የዓለም የሙቀት መጠን መጨመርና መዘዙ DW Amharic October 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም የሙቀት መጨመር የተፈጥሮ ሃብትን ለጉዳት በመዳረግ በምድራችን ያለመረጋጋትና የግጭት ምክንያት እንዳይሆን ባለሙያዎች ማሳሰብ ጀምረዋል።