የሊቢያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ

የሙአመር ኧል ጋዳፊ ህልፈተ ሕይወት በሊቢያ ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የቆየን አምባገነናዊ አገዛዝ በማብቃት የሀገሪቱን ነፃነት ማስገኘቱን አዲሶቹ መሪዎች በይፋ አስታውቀዋል።