የቱርክ ኩርድ አማፅያን ግጭት ማገርሸት DW Amharic October 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኩርድ ሠራተኞች ፓርቲ PKK አማፅያን ቱርክ ዘልቀዉ በወታደራዊና ፖሊስ ሰፈሮች ከባድ ጉዳት ካደረሱ ወዲህ የሁለቱ ወገኖች ግጭት አገርሽቷል።