የዓለም የረሀብ ሁኔታ መዘርዝርና የፀጥታ ይዞታ

በዓለም የምግብ እአቅርቦት እና የረሀብ ሁኔታን የሚገመግም አንድ ዘገባ ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ ሀገሮችና እና የደቡብ እስያ ሀገሮችን ለከፍተኛ የረሀብ አደጋ የተጋለጡ መሆናቸውን ገለጸ።