ለስኳር ፋብሪካ ግንባታ ከ17 ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ከቀያቸው ሊፈናቀሉ ነው

. ‹‹ለዘመናት ከኖርንበት ቀያችን እንድንለቅ በግዳጅ ፈርመናል›› አርሶ አደሮች
– ‹‹መንግሥት ቦታውን ለልማት ስለፈለገው ምትክ ቦታ ሰጥቶ ልቀቁ ብሏል›› የጃዊ ወረዳ አስተደደር