መድረክ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለጻፈው ደብዳቤ ምላሽ አላገኘሁም አለ Ethiopian Reporter October 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት በሽብርተኛ ስም በዜጐች ላይ እያደረሰው ያለውን ወከባ እንዲያቆም በመጠየቅ መድረክ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለጻፈው ደብዳቤ ምላሽ አለማግኘቱን የመድረክ አመራር አባል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡