Amharic እስላማዊ መንግሥት ለማቋቋም ይንቀሳቀሳል የተባለው ዋሃቢያ በአክራሪነት ተፈረጀ Ethiopian Reporter Oct 12, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት እስላማዊ መንግሥት ለማቋቋም እየተንቀሳቀሰ ነው በማለት ዋሃቢያ የተባለውን ድርጅት በአክራሪነት ፈረጀ፡፡ አንዳንዶች ፍረጃውን በተመለከተ ተቃውሞ እያሰሙ ነው፡፡