ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በኦስሎ ተቃውሞ ገጠማቸው

ከትናንት በስቲያ በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ ተጀምሮ ትናንት በተጠናቀቀው የኢነርጂ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፉ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ሰዎች ተቃውሞ ገጠማቸው፡፡