የሞ ኢብራሂም ሽልማት ለቀድሞ የኬፕ ቬርዴ ፕሬዚደንት

የአፍሪቃዊቱ ደሴት ኬፕ ቬርዴ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስ የዘንድሮው የሞ ኢብራሂም የመልካም አስተዳደር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።