የቤንች ማጂ ዞን አርሶአደሮች ቅሬታ DW Amharic October 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን ማጂ ወረዳ የሚኖሩ አንዳንድ አርሶአደሮች ከአስር ዓመታት በላይ ስንገብርበት የነበረ የእርሻ መሬታችን ለአንድ መዋዕለነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ አላግባብ ተሰጠብን ሲሉ አመለከቱ።