ኢንቨስተሮች ከ454 ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት ወስደዋል Ethiopian Reporter October 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌዴራል መንግሥት በእስካሁኑ ሒደት ከክልሎች በውክልና ከተረከበው የግብርና መሬት ውስጥ፣ ለ25 የአገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስተሮች 454,099 ሔክታር መሬት መስጠቱን አመለከተ፡፡