አሜሪካ ዜግነቱ አሜሪካዊ የሆነ የአልቃይዳ አመራር ገደለች

አንዋር አል አውላኪ የተባለ ትውልደ የመናዊ የአልቃይዳ ታዋቂ ሰባኪ ባለፈው ዓርብ በየመን ተራራማ ሥፍራ መገደሉ ሲሰማ፣ ዜናው በድፍን ዓለም ዳር እስከዳር አስተጋባ፡፡