መተሐራ ዉስጥ የተፈፀመዉ ግድያና ቅሬታ
ተከታዩ ዘገባ በSMS በደረሰን ጥቆማ ላይ የተመሠረተ ነዉ።ትናንት ከኢትዮጵያ የደረሰን አስተያየት ምሥራቅ ሸዋ መተሐራ ከተማ የሚኖሩ የአርባ ብሔረሠብ ተወላጆች በተከታታይ እየተገሉ ነዉ የሚል ይዘት የነበረዉ ነዉ።