የፓፓንድርዮ የጀርመን ጉብኝት DW Amharic September 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዩሮን ከውድቀት ለመከላከል እና የገንዘብ ቀውስ ያጋጠማቸውን ግሪክን የመሳሰሉ የዩሮ ተጠቃሚ ሃገራት ምጣኔ ሃብታዊ ችግር ለማቃለል በወጣው መርሃ ግብር ላይ የጀርመን ፓርላማ ነገ ድምፅ ይሰጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ።