ብሔራዊ ባንክ በአዲስ አበባ የሚያካሂደው የወርቅ ግብይት ከሰኞ በኋላ ይቆማል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ተወስኖ ሲካሄድ የቆየው የወርቅ ግብይት፣ በተመረጡ አራት የክልል ከተሞች እንዲካሄድ በተላለፈው መመርያ መሠረት ከመጪው ሰኞ መስከረም 22 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ሊሆን ነው፡፡