በቤይሩት አውሮፕላን አደጋ ምርመራ የኢትዮጵያና የሊባኖስ ባለሥልጣናት ቅራኔ ከሯል

- ‹‹አውሮፕላኑ ከመውደቁ በፊት ቡርቱካናማ ፍንዳታ ተመልክተናል›› የራፊቅ ሃሪሪ ኤርፖርት የበረራ ተቆጣጣሪዎች
-    የሊባኖስ ባለሥልጣናት የተጠየቁዋቸውን መረጃዎች አሁንም አላቀረቡም
-     አሜሪካኖች የምርመራውን ሒደት ችላ ብለውታል