ዛምቢያ ከምርጫው በኋላ DW Amharic September 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ማክሰኞ በተደረገው የዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት መሪ ሚካኤል ሳታ አርብ ዕለት ቃለ መሃላ ፈፀመዋል። አሸናፊው የ 74 ዓመቱ ሳታ አንደበተ ርቱዕ በመሆናቸው በቅፅል ስማቸው ንጉስ ኮብራ ይባላሉ።