የትሮይ ዴቪስ ሙት-በቃ ብይን ተፈጻሚ መሆን፤ DW Amharic September 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ፤ ጆርጂያ ፣ በተባለው ደቡባዊ ፌደራል ክፍለ ሀገር ፣አንድ ፖሊስ ገድለሃል ተብሎ 22 ዓመት በእሥራት ላይ የቆየውና ባልተረጋገጠ ምሥክርነት፣ ሙት-በቃው ብይን የተፈጸመበት ፣ ትሮይ ዴቢስ የተባለው ጥቁር አሜሪካዊ ዜጋ ሁኔታ በዓለም ዙሪያ ቅሬታንም ሆነ ኀዘንን ነው ያስከተለው።