የትሮይ ዴቪስ ሙት-በቃ ብይን ተፈጻሚ መሆን፤
ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ፤ ጆርጂያ ፣ በተባለው ደቡባዊ ፌደራል ክፍለ ሀገር ፣አንድ ፖሊስ ገድለሃል ተብሎ 22 ዓመት በእሥራት ላይ የቆየውና ባልተረጋገጠ ምሥክርነት፣ ሙት-በቃው ብይን የተፈጸመበት ፣ ትሮይ ዴቢስ የተባለው ጥቁር አሜሪካዊ ዜጋ ሁኔታ በዓለም ዙሪያ ቅሬታንም ሆነ ኀዘንን ነው ያስከተለው።