የአፍሪቃ ሁለተኛ ነጻነት? DW Amharic September 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከተቋቋመ ሶስተኛ አመቱን የያዘዉ ኢትዮጽያ ጀርመን ፎሩም ኤፋዉ የተሰኘዉ ድርጅት ከትናንት በስትያ ሃሙስ ምሽት በኮለኝ ከተማ «የአፍሪቃ ሁለተኛ ነጻነት? » በሚል አንድ የዉይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር። በዉይይቱ በአፍሪቃ ስላለዉ ወቅታዊ የፖለቲካ እና የምጣኔ ሃብት እድገት ላይ ሃሳብን አንሸራሽሮአል።