የኢትዮጵያ ፖለቲካና የእስራት ዘመቻ DW Amharic September 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዓለም በፀረ-ሽብር ወታደራዊ ዘመቻዉ በተሳላቸበት፥ የወታደራዊ ዘመቻዉን ድል በሚያጠራጥርበት ባሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ አዲስ የፀረ-ሽብር ሕግ ማፅደቋ ነዉ ግራዉ።በአዲሱ ሕግ ተጠርጥረዉ የታሰሩ፥ የተከሰሱት በሰላማዊ መንገድ እንደሚታገሉ ያስታወቁ ፖለቲካኞች፥ ወይም ወረቀት-እስኪሪብቶ «የታጠቁ» ጋዜጠኞች መሆናቸዉ ነዉ-አሳሳቢዉ ድቀት