የምሑራን የመረጃ ልውውጥ

በተለያዩ ምክንያቶች ከሃገራቸው ከሚሰደዱ የታዳጊው ዓለም ምሑራን ውስጥ ኢትዮጵያውያንም ይገኙበታል ። በተለያየ የዓለም ክፍል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሑራን ቁጥር ከፍተኛ ነው ።