በሳዑዲ ዓረቢያ በየወሩ ከ45 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ይፈለጋሉ

የቤት ሠራተኞችንና በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የሠለጠኑ ባለሙያዎችን ጨምሮ፣ በየወሩ ከ45 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያንን መውሰድ እንደሚፈልግ የሳዑዲ ብሔራዊ አስቀጣሪዎች ኮሚቴ ልዑክ መስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡