ኢትዮጵያና የዓለም ንግድ ድርጅት

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል ለመሆን ከሚጥሩት አዳጊ አገሮች መካከል አንዷ እንደሆነች ይታወቃል። ማመልከቻ ከገባችም ይሄው ሰባት ዓመታት ያህል አልፈዋል።