የመሬት አያያዝ ፖሊሲ በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያውያን በረጅም ዘመናት ታሪካቸው የመብታቸውም የኩራታቸውም መገለጫ የሆነው መሬታቸው ርስት ጉልታቸው እንዳይነካባቸው ፣ የውጭ ወራሪዎችን እየወጉ ሲመልሱ መኖራቸው በታሪክ የተረጋገጠ ነው ።