የዓለም ንግድ የዶሃ ድርድርና ዕጣው DW Amharic September 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም ንግድ ድርጅት የዶሃ ድርድር ዙር ከተጀመረ ይሄው ዘንድሮ በቅርቡ በሕዳር ወር አሥረኛ ዓመቱን ሊይዝ ነው። ይሁን እንጂ ፍትሃዊ ንግድን በማስፈን የታዳጊውን ዓለም የኤኮኖሚ ዕድገት ወደፊት ለማራመድ የታለመው ሕልም እስካሁን ዕውን ሊሆን አልቻለም።