"ወንድ ልጅ በልቡ እንጂ በአይኑ አያለቅስም" (አሥራደው)

አሥራደው (ከፈረንሣይ)

«ኧረ ጎበዝ! እህም ነው!

ጎበዝዬ! እህም ነው!

የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤

አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤