የሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ DW Amharic September 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሱዳኑ የብሉ ናይል ግዛት በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት በቅርቡ የሱዳን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ ጫና መፍጠሩን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በምህፃሩ UNHCR አስታወቀ ።