በጋዳፊ ልጅ ሚስት አደጋ የደረሰባት ኢትዮጵያዊት ሕክምና እየተከታተለች ነው

በኮሎኔል ጋዳፊ ልጅ በሐኒባል ጋዳፊ ሚስት አሰቃቂ በደል የተፈጸመባት ኢትዮጵያዊቷ ሸዋዬ ሞላ ትሪፖሊ ውስጥ ሕክምና እየተከታተለች ነው::