የዊኪሊክስ ዘገባና ኢትዮጵያ DW Amharic September 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመንግሥታት ሚስጥራዊ መረጃዎችን እየጮለገ ለሕዝብ የሚያጋልጠዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ አምደ መረብ ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በድብቅ ያሉና ያደረጉትን የሚያጋልጡ መረጃዎችን አትሟል።