አነጋጋሪው የጀርመን ብሔረተኛ ፓርቲ NPD
ከትናንት በስተያ በጀርመኑ የ Mecklenburg-Vorpommern ፌደራዊ ክፍለ ግዛት በተካሄደ ምርጫ ፣ መፍቅሬ ናዚ የሚባለው የጀርመን ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በጀርመንኛው ምህፃር NPD ለሁለተኛ ጊዜ የምክር ቤት መቀመጫ ለማግኘት የሚያበቃ ድምፅ ማግኘቱ እዚህ ጀርመን እያነጋገረ ነው ።