ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹ሕገወጥ›› ባላቸው ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ ሊወስድ ነው

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ባካሄደው ጥናት መሠረት ግብር መክፈል እያለባቸው የማይከፍሉትንና ወደ ታክስ ሥርዓቱ ባልገቡ ‹‹ሕገወጥ›› በሚላቸው ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ ሊወስድ መሆኑን አስታወቀ፡፡