የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ሚዛኑን እየሳተ ነው ተባለ

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው  ፕሮግራማችን ለዛሬ ያካተታቸው ርዕሶች

-የኢትዮጵያ  ማክሮ  ኢኮኖሚ  አፈጻጸም  ሚዛኑን እየሳተ ነው ተባለ

-የኢትዮጵያ የእርሻ መሬት መዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ከባድ ተወዳዳሪዎች እንደገጠሙት ተገለጸ

-ኢትዮጵያና ናይጀርያ ለሊብያ አማጽያን እውቅና ሰጡና ሁለት ኢትዮጵያውያን

ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ታሰሩ የሚሉትን  ነው።