የአየር ንብረት ለውጥ፤(«ኤል ኒኞ» ና «ላ ኒኛ» DW Amharic August 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በምስራቅ አፍሪቃ የተከሰተዉ ድርቅ እስካሁን ቢያንስ 30 ሺህ ለሚገመቱ ህፃናት ህልፈተ ህይወት ምክንያት ሆኗል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩትን ደግሞ ለረሃብ ዳርጓል።