ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ታሸገ
- ጊዜያቸው ያለፈባቸው እሽግ ምግቦችና መጠጦች ተገኝተዋል
ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ከውጭ የሚገቡና ጊዜያቸው ያለፈባቸው እሽግ ምግቦችንና መጠጦችን ለተጠቃሚዎች ይሸጣል በሚል ተጠርጥሮ ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ታሸገ፡፡