የአፍሪቃዉ ህብረት እና ሊቢያ DW Amharic August 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈዉ ሳምንት አርብ በሊቢያ ጉዳይ ላይ አቋም ለመያዝ የተሰበሰበዉ የአፍሪቃዉ ህብረት ለሊቢያ የሽግግር ምክር ቤት እዉቅና ለመስጠት ተቸግሮ ታይቶአል።