የቤይሩት አውሮፕላን አደጋ መርማሪ ቡድን የመረጃ ትንተና ሥራ ሊጀምር ነው

ከሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ አደጋ ደርሶበት የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ መርማሪ ቡድን፣ የመረጃ ማሰባሰብ ሥራውን አጠናቆ የትንተና ሥራ ሊጀምር ነው፡፡