የሻዕቢያ ‹‹ሲሞቅ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጅ›› እንቅስቃሴ አፍሪካውያን ሊያስቆሙት ይገባል!! Ethiopian Reporter August 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኤርትራ መንግሥት ላለፉት በርካታ ዓመታት የሚታወቅበትና ሲወገዝበት የነበረው እንቅስቃሴ ጎረቤት አገሮችን መውረርና በየአገሩ ሽብር መፍጠርን ነው፡፡