የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ Ethiopian Reporter August 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics “አፈጻጸማቸው ጥሩ ስላልሆነ በሌላ ቦታ እንዲመደቡ ተደርጓል” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ከፍተኛ አመራሮችን ካለምንም ማስጠንቀቂያ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ አደረገ፡፡