አስተዳደሩ በ170 ሔክታር መሬት ላይ ያሉ አሮጌ ቤቶችን ሊያፈርስ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2004 ዓ.ም. በመሀል ከተማ ከ170 ሔክታር መሬት በላይ በሆነ ቦታ ላይ የተገነቡ አሮጌ ቤቶችን በማፍረስ ለመልሶ ማልማት ዝግጁ እንደሚያደርግ ምንጮች ገለጹ፡፡